Skip to main content
Graduation Ceremony

አዲስ ኮሌጅ በተለያዩ መርሃ-ግብሮች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች በድምቀት አስመረቀ

አዲስ ኮሌጅ በተለያዩ ፕሮራግሞች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ቅዳሜ ነሃሴ 28, 2014/ዓ/ም
በድምቀት አስመረቀ፡፡ በምረቃ ስነ-ስርዓቱም ላይ የዕለቱ የክብር እንግዳ የነበሩት በኢፌዲሪ ውጭ ጉዳይ
 ሚኒስቴር የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ዳይሬክተር ጀነራል የተከበሩ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ
ተገኝተው ለተመራቂ
 ተማሪዎች ምክር እና መመርያ የሰጡ ሲሆን በተጨማሪም የኮሌጁ ከፍተኛ አመራሮች ፣የአካዳሚክ እና
 አስተዳደር ሰራተኞች የተለያዩ የኮሌጁ ማህበረሰብ አባላት፣ የተመራቂ ወላጆችና ቤተሰቦች ተገኝተዋል፡፡
ለተመራቂዎች፣ ለተመራቂ ወላጆችና ቤተሰቦች እንዲሁም ለመላው አዲስ ኮሌጅ ማህበረሰብ አባላት
 እንኳን  ደስ አላችሁ!

Tags