Skip to main content
  • አስደሳች ዜና ለሙያ ስልጠና ፍላጊዎች
    አስደሳች ዜና ለሙያ ስልጠና ፍላጊዎች

    ******አስደሳች ዜና ለሙያ ስልጠና ፍላጊዎች******


    አዲስ ኮሌጅ በቴክኒክና ሙያ የትምህርት መስክ በተደራጀ ዎርክሾፕ የተሟላ ስልጠና እየሰጠ የሚገኝ አንጋፋ ተቋም መሆኑን በትምህርትና ስልጠና ቁጥጥር ባለስልጣን ሙያተኞች ተርጋግጦ የሙሉ የዕውቀና እድሳት ፈቃድ አግኝታል፡፡
    በመሆኑም ቀደም ሲል ከምዘና ሪፖረት (COC) አለመቅረብ ጋር ተያይዞ ሰለ ኮሌጃችን በማህበራዊ ሚዲያ የተገለፀው በመረጃ ክፍተት በመሆኑ እውቅና ባገኘንባቸው ከ15 ቲቪቲ(TVET) በላይ ሙያ መስኮች ሰልጣኞችን ተቀብለን ለማሰልጠን ከሚመለከተው አካል ፍቃድ የተሰጠን መሆኑን እየገለጽን በምዝገባ ላይ መሆናችንን በደስታ እንግልፃለን::
     

  • 2016  ዓ.ም  የትምህርት  ዘመን  ኮሌጃችን  ሙሉ  ዕውቅና  ባገኘባቸው በMsc, MA, BSC, BA እና  በTVET  በተመጣጣኝ  ዋጋ  ተማሪዎችን  ተቀብለን  መመዝገብ  መጀመራችንን  እንገልፃለን።
    2016  ዓ.ም  የትምህርት  ዘመን  ኮሌጃችን  ሙሉ  ዕውቅና  ባገኘባቸው በMsc, MA, BSC, BA እና  በTVET  በተመጣጣኝ  ዋጋ  ተማሪዎችን  ተቀብለን  መመዝገብ  መጀመራችንን  እንገልፃለን።

    * አስደሳች ዜና *

    => አዲስ ኮሌጅ ላለፉት  30  ዓመታት በከፍተኛ  ትምህርት  ተቋም  መስክ  ተሰማርቶ በኢንጅነሪንግ፣ በቴክኖሎጂና፣ በቢዝነስ  የትምህርት  ዘርፎች  በሺዎች  የሚቆጠሩ  ምሁራንና  ባለሙያዎችን  ያፈራ  ትልቅ  ተቋም  ነው፡፡

    => ለ2016  ዓ.ም  የትምህርት  ዘመን  ኮሌጃችን  ሙሉ  ዕውቅና  ባገኘባቸው በMsc, MA, BSC, BA እና  በTVET  በተመጣጣኝ  ዋጋ  ተማሪዎችን  ተቀብለን  መመዝገብ  መጀመራችንን  እንገልፃለን።

    Exciting News 

    => Addis College has been engaged in the sector of higher education for the past 30 years and has produced thousands of scholars and professionals in the fields of engineering, technology, and business. 

  • የአቅም ማሻሻያ (Remedial program )ትምህርት አሁኑኑ ይመዝገቡ!
    የአቅም ማሻሻያ (Remedial program )ትምህርት አሁኑኑ ይመዝገቡ!

    ተቋማችን አዲስ ኮሌጅ በድህረ ምረቃ፣ በዲግሪ እና በቲቪቲ መርሐ-ግብሮች ላለፉት 30 ዓመታት በመማር ማስተማር እና ስልጠና ሥራ ላይ የቆየ አንጋፋ ተቋም መሆኑ ይታወቃል፡፡ በዚህ ጊዜም የአቅም ማሻሻያ (Remedial  program )በተፈጥሮ ሳይንስ (Natural Science) እና በማህበራዊ ሳይንስ (Social science) ለሚማሩ ትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው የመቁረጫ ነጥብ ተማሪዎችን ተቀብሎ በማስተማር ለማብቃት ዝግጀቱን አጠናቅቋል፡፡

  • alt
    The 10th yearly national symposium of Addis college

    Addis College will hold its 10th yearly National Symposium on October
    15, 2022, under the Theme “The Contribution of Technical, Technological,
    Engineering and Business Education and Training in the HEIs to the
    Development of the Country”.
    Hence the college is calling for papers related to the Theme to be presented at
    the symposium. 
    For detail information please refer below.

     

     

  • ምዝገባ
    ለ2014 ዓ.ም የት/ት ዘመን ምዝገባ ላይ ነን

    ለ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ኮሌጃችን በሁለተኛ ዲግሪ ፣በመጀመሪያ ዲግሪ እና በቲቪቲ የስልጠና ዘርፎች ተማሪዎችን ለመቀበል ምዝገባ መጀመራችንን እየገለፅን፤ከሚሰሩበት መስሪያ ቤት ለመማር በቡድን ሆነው ለሚመጡ ተማሪዎች ከፍተኛ ቅናሽ ስላደረግን ሰራተኞቻቹ እድሉን እንዲጠቀሙ እንድታደርጉ ስንጠይቅ በታላቅ አክብሮት ነው፡፡