Skip to main content
     
09:30am
Addis College

የችግኝ ተከላ መርሃግብር

የአዲስ  ኮሌጅ  ማህበረሰብ  ሐምሌ 13/2014 ዓ/ም  ከጠዋቱ
3:30  ጀምሮ  በአዲስ  ኮሌጅ  ግቢ  እና  በአካባቢው  የችግኝ  ተከላ
ስለሚያካሔድ  መምህራን  ተማሪዎች  ድጋፍ  ሰጪና  ሌሎች  ሰራተኞችም
በመርሃግብሩ  ላይ  እንድትገኙ  ተጠርታችኃል።  ሁሉም ዜጋ በዚህ አጋጣሚ
አሻራውን እንዲያስቀምጥ ይጠበቃል።