Skip to main content
     
07:00am
East West Hall

የ2014 ምረቃ መርሃ-ግብር

*********እንኳን ደስ አላችሁ!*********
            Congratulations

አዲስ ኮሌጅ በድህረ-ምረቃ፤በቅድመ-ምረቃ እና በቴ.ሙ.ት.ስ መርሃ-ግብሮች
ተምረው ትምህርታቸውን  ያጠናቀቁ  የ2ዐ14 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎችን 
ቄራ አካባቢ በሚገኘው ኢስት ዌስት የመሰብሰቢያ አዳራሽ( East West Hall )
የዕለቱ የክብር እንግዶች፣የኮሌጁ ከፍተኛ አመራሮች ፣የአካዳሚክ እና አስተዳደር
ሰራተኞች እንዲሁም ተመራቂ ተማሪዎች ቤተሰቦች፣በተገኙበት ቅዳሜ ነሃሴ 28, 2014/ዓ/ም 
ከጠዋቱ ከ1፡00 ሰዓት ጀምሮ በክብር ያስመርቃል፡፡


ኮሌጃችን በተለያዩ ሙያዎች ማለትም
በሁለተኛ ዲግሪ
-    በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ እና ማኔጅመንት
-    በፕሮጀክት ማኔጅመንት 
-    ቢዝነስ አድምንስትሬሽን
በመጀመሪያ ዲግሪ 
-    በሲቪል ምህንድስና 
-    በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት 
-    በአርክቴክቸርና ከተማ ፕላን 
-    በአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት 
በሌብል /በቲቪቲ/ 
-    በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ
-    በአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ
-    በአይሲቲ 
-    በአካውንቲንግ 
-    በድራፍቲንግ እና ሰርቬይንግ