የምረቃ መርሃ-ግብር
አዲስ ኮሌጅ
ለ2013 ዓ/ም ተመራቂ ተማሪዎች
እንኳን ደስ አላችሁ፤
ኮሌጃችን በተለያዩ ሙያዎች ማለትም
በሁለተኛ ዲግሪ
- በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ እና ማኔጅመንት
- በፕሮጀክት ማኔጅመንት
- ቢዝነስ አድምንስትሬሽን
በመጀመሪያ ዲግሪ
- በሲቪል ምህንድስና
- በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት
- በአርክቴክቸርና ከተማ ልማት
- በአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት
በሌብል /በቲቪቲ/
- በኮንስትራክሽን
- በአውቶሞቲቭ
- በአይሲቲ
- በአካውንቲንግ
- በሰርቬይንግ እና ድራፍቲንግ ያስተማራቸውን ተማሪዎች የኮሌጁ ከፍተኛ አመራሮች፣አስተማሪዎች እና የእለቱ የክብር እንግዳ በተገኙበት ቅዳሜ ነሐሴ 29/12/2013 ዓ/ም ከጠዋቱ በ 1፡00 ሰዓት ጀምሮ አምባሳደር ቲያትር አዳራሽ በክብር ያስመርቃል፡፡